This is test post
MonsterInsights, the #1 WordPress Analytics Plugin, helps you easily connect your website to...
Read MoreOct 13, 2024
MonsterInsights, the #1 WordPress Analytics Plugin, helps you easily connect your website to...
Read MoreOct 9, 2023
የፋኖ ሕዝባዊ ኃይል በጎንደር ባደረገው ድንገተኛ ጥቃት ዋና የተባሉ የአድማ በታኝ ኃይል አዛዥ መገደላቸው ተሰማ። ዛሬ መስከረም 28 በተፈጸመው ድንገተኛ ጥቃት ከ16 በላይ የአድማ በታኞች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኢቪኤን ምንጮች ገልጸዋል። በደቡብ ጎንደር ልዩ ስሙ አመድ በር በሚባል አነስተኛ የገጠር ከተማ የፋኖ ታጋዮች በፈጸሙት አስደንጋጭ ጥቃት...
Read MoreOct 3, 2023
የሻው ስንሻው ኢትዮጵያ አገራችን በሩቁም ሆነ በቅርብ ዘመን ታሪኳ ወታደሮቿ በሙያ ብቃት እና በወታደራዊ ሥነ-ምግባር አብዝተው የሚታሙ አልነበሩም፡፡ በግዳጅ...
Read MoreSep 15, 2023
የሻው ስንሻው መስከረም 02/2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ ከቀደምት እና ጥንታውያን ባለ ታሪክ አገራት አንዷ ስለመሆኗ አንስቶ መጣል የዚህ ጽሑፍ ዓላማ አይደለም፡፡ የሥርዓተ መንግሥት እና የአገረ መንግሥት ግንባታ ታሪካችንም የዚያኑ ያህል በዋዛ ጀምሮ ለማጠናቀቅ አይሞከርም፡፡ አሁን እስከምንገኝበት ዘመን ድረስ በኢትዮጵያ ላይ ስለተፈራረቁት አገዛዞች ለመተረክም ይዤ...
Read MoreSep 15, 2023
የሚከተለውን መግለጫ በ Setember 15, 2023 ያወጣው በዶ/ር ዳንኤል በቀለ የሚመራው የኢትዮጵያ የሰብ አሰብአዊ መብት ኮሚሽን በማጎሪያ ስፍራዎች...
Read MoreSep 4, 2023
በሰሜን ሸዋ በምትገኘው ማጀቴ 31 ሰላማዊ ዜጎች በመከላከያ ሰራዊት መገደላቸው ተገለጸ። በማጀቴ በመከላከያና ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ መካከል ሲካሄድ የነበረው ውጊያ ፋኖዎች የውጊያ አቅጣጫ ቀይረው ከወጡ በኋላ አንጻራዊ ጸጥታ ሲገኝ መከላከያው በነዋሪው ላይ የሚዘገንን አርምጃ እየወሰደ እንደሆነ የኢቪኤን ምንጮች ከስፍራው ገልጸዋል። በርካታ ውታደሮች የተጎዱበት...
Read MoreSep 4, 2023
በሰሜን ሸዋ ተሬ ግንባር የመንግስት ሰራዊት በድሮን በታገዘ ከፍተኛ ጥቃት መፈጸሙ ተሰማ። የፋኖ ሕዝባዊ ኃይል አለ በሚል መከላካያ በተሬ ግንባር ለዩ ሰሙ ጃብር ወክፈሌ ስርጥ በሚባል አካባቢ ቅዳሜ ነሐሴ 27 2015 በከፈተው ጥቃት በርካታ የሰራዊቱ አባላት ጉዳት እንደደረሰባቸው የኢቪኤን ምንጮች ገልጸዋል። ኮረብታማውን ቦታ ለመቆጣጠር የሞከረው...
Read MoreSep 1, 2023
በአሜሪካ፣ካናዳ፣አውሮፓና አፍሪካ የሚኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት በአማራ ክልል የተፈጠረውን ቀውስና የፌዳራል መንግስቱ እየወሰደ...
Read More