Category: Videos

Latest Video

የአማራ ህዝብ የነፍጥ ትግልና ቀጣይ ምዕራፎች

የአማራ ህዝብ የጥላቻ ፖለቲካ ሰለባ ከመሆን አልፎ ጥቅሙንና ደህነነቱን ሊያስከብርለት የሚገባው የፌዴራል መንግስት ጦርነት አውጆበት የህልውና ትግል ውስጥ ገብቷል። ይህ ህዝባዊ ትግል ምን እደምታ አለው በቀጣይነትስ ምን ያመጣል በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ የተደረገ ውይይት። ካሳሁን ይልማ፣ አብዩ በለውና አበበ ገላው….

Loading

In Truth We Trust

Recent Videos

Loading...

In Truth We Trust