Category: Amharic

Latest Amharic

የፋኖ ሕዝባዊ ኃይል የአድማ በታኝ አዛዥ ኮማንደርን ጨምሮ ከ16 በላይ የአድማ በታኞች ላይ እርምጃ ወሰደ

የፋኖ ሕዝባዊ ኃይል በጎንደር ባደረገው ድንገተኛ ጥቃት ዋና የተባሉ የአድማ በታኝ ኃይል አዛዥ መገደላቸው ተሰማ።   ዛሬ መስከረም 28 በተፈጸመው ድንገተኛ ጥቃት ከ16 በላይ የአድማ በታኞች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኢቪኤን ምንጮች ገልጸዋል።    በደቡብ ጎንደር ልዩ ስሙ አመድ በር በሚባል አነስተኛ የገጠር ከተማ የፋኖ ታጋዮች በፈጸሙት አስደንጋጭ ጥቃት...

Read More

ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ!

የሻው ስንሻው መስከረም 02/2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ ከቀደምት እና ጥንታውያን ባለ ታሪክ አገራት አንዷ ስለመሆኗ አንስቶ መጣል የዚህ ጽሑፍ ዓላማ አይደለም፡፡ የሥርዓተ መንግሥት እና የአገረ መንግሥት ግንባታ ታሪካችንም የዚያኑ ያህል በዋዛ ጀምሮ ለማጠናቀቅ አይሞከርም፡፡ አሁን እስከምንገኝበት ዘመን ድረስ በኢትዮጵያ ላይ ስለተፈራረቁት አገዛዞች ለመተረክም ይዤ...

Read More

በሰሜን ሸዋ በምትገኘው ማጀቴ 31 ሰላማዊ ዜጎች በመከላከያ ሰራዊት ተገደሉ

በሰሜን ሸዋ በምትገኘው ማጀቴ 31 ሰላማዊ ዜጎች በመከላከያ ሰራዊት መገደላቸው ተገለጸ። በማጀቴ በመከላከያና ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ መካከል ሲካሄድ የነበረው ውጊያ ፋኖዎች የውጊያ አቅጣጫ ቀይረው ከወጡ በኋላ አንጻራዊ ጸጥታ ሲገኝ መከላከያው በነዋሪው ላይ የሚዘገንን አርምጃ እየወሰደ እንደሆነ የኢቪኤን ምንጮች ከስፍራው ገልጸዋል። በርካታ ውታደሮች የተጎዱበት...

Read More

በተሬ ግንባር የመንግስት ሰራዊት  በድሮን በታገዘ ከፍተኛ ጥቃት መፈጸሙ ተሰማ

በሰሜን ሸዋ ተሬ ግንባር የመንግስት ሰራዊት  በድሮን በታገዘ ከፍተኛ ጥቃት መፈጸሙ ተሰማ።   የፋኖ ሕዝባዊ ኃይል አለ በሚል መከላካያ በተሬ ግንባር ለዩ ሰሙ ጃብር  ወክፈሌ ስርጥ በሚባል አካባቢ ቅዳሜ ነሐሴ 27 2015 በከፈተው ጥቃት በርካታ የሰራዊቱ አባላት ጉዳት እንደደረሰባቸው የኢቪኤን ምንጮች ገልጸዋል።   ኮረብታማውን ቦታ ለመቆጣጠር የሞከረው...

Read More
Loading

In Truth We Trust

Recent Videos

Loading...

In Truth We Trust