የፋኖ ሕዝባዊ ኃይል የአድማ በታኝ አዛዥ ኮማንደርን ጨምሮ ከ16 በላይ የአድማ በታኞች ላይ እርምጃ ወሰደ
የፋኖ ሕዝባዊ ኃይል በጎንደር ባደረገው ድንገተኛ ጥቃት ዋና የተባሉ የአድማ በታኝ ኃይል አዛዥ መገደላቸው ተሰማ። ዛሬ መስከረም 28 በተፈጸመው ድንገተኛ ጥቃት ከ16 በላይ የአድማ በታኞች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኢቪኤን ምንጮች ገልጸዋል። በደቡብ ጎንደር ልዩ ስሙ አመድ በር በሚባል አነስተኛ የገጠር ከተማ የፋኖ ታጋዮች በፈጸሙት አስደንጋጭ ጥቃት...
Read More